ሴትን የማርካት ተፈጥሮአዊ ምስጢሮች

በዚህ ቪድዮ የሴት በወሲብ መጨረስ ስል በአልጋው ጨዋታ የስሜት ጣርያ ላይ መድረስ ወይም በወሲብ እርካታ ጫፍ ላይ መድረስን ያመለክታል:: የሴቶች መጨረስ እንኳን ወንዶች እራሳቸው ሴቶች ግራ የሚጋቡበት ጉዳይ እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ::


አጅሪት ሁሌ ባጭር ደርሶ የሚመለስ ለራሱ ብቻ የሚረካ ወንድ ጋር ከቆየች የስሜት ጣርያ ላይ መድረስ ወይም መጨረስን ላታውቀው ወይም ጭራሽ ስሜተን አጣጥማ ላታውቅ ትችላለች::

436 views0 comments